Welcome to San Jose Mekane Rama Saint Gabriel Church

እንኳን በደህና ወደ ሳን ሆዜ መካነ ራማ ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ድህረ ገጽ መጡ ::

We Now Accept Credit Card Payments

እባክዎ ስጦታ ይስጡ

Payment choices

By check

Payable to:-       St. Gabriel Ethiopian Orthodox Church

 Mail to:-      505 coyote Rd. San Jose, CA 95111

 

Our church is making all the Preaching available for all to use any time. Every week we are streaming the Divine Liturgy and preaching live and then we archive all the recorded videos for later to use.

በጎ ስጦታ ሁሉ ፍጹምም በረከት ሁሉ ከላይ ናቸው፥ መለወጥም በእርሱ ዘንድ ከሌለ በመዞርም የተደረገ ጥላ በእርሱ ዘንድ ከሌለ ከብርሃናት አባት ይወርዳሉ። የያዕቆብ መልእክት 1:17

የያዕቆብ መልእክት 1-10


1 የእግዚአብሔርና የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ ባሪያ ያዕቆብ ለተበተኑ ለአሥራ ሁለቱ ወገኖች፤ ሰላም ለእናንተ ይሁን።

2-3 ወንድሞቼ ሆይ፥ የእምነታችሁ መፈተን ትዕግሥትን እንዲያደርግላችሁ አውቃችሁ፥ ልዩ ልዩ ፈተና ሲደርስባችሁ እንደ ሙሉ ደስታ ቍጠሩት

4 ትዕግሥትም ምንም የሚጎድላችሁ ሳይኖር ፍጹማንና ምሉዓን ትሆኑ ዘንድ ሥራውን ይፈጽም።

5 ከእናንተ ግን ማንም ጥበብ ቢጎድለው፥ ሳይነቅፍ በልግስና ለሁሉ የሚሰጠውን እግዚአብሔርን ይለምን፥ ለእርሱም ይሰጠዋል።

6 ነገር ግን በምንም ሳይጠራጠር በእምነት ይለምን፤ የሚጠራጠር ሰው በነፋስ የተገፋና የተነቃነቀ የባሕርን ማዕበል ይመስላልና።

7-8 ሁለት አሳብ ላለው በመንገዱም ሁሉ ለሚወላውል ለዚያ ሰው ከጌታ ዘንድ አንዳች እንዲያገኝ አይምሰለው።

9-10 የተዋረደው ወንድም ግን በከፍታው፥ ባለ ጠጋም በውርደቱ ይመካ፤ እንደ ሣር አበባ ያልፋልና።

 


Jas 1-10
1 James, a servant of God and of the Lord Jesus Christ, to the twelve tribes which are scattered abroad, greeting.

2 My brethren, count it all joy when ye fall into divers temptations;
3 Knowing this, that the trying of your faith worketh patience.

4 But let patience have her perfect work, that ye may be perfect and entire, wanting nothing.

5 If any of you lack wisdom, let him ask of God, that giveth to all men liberally, and upbraideth not; and it shall be given him.

6 But let him ask in faith, nothing wavering. For he that wavereth is like a wave of the sea driven with the wind and tossed.

7 For let not that man think that he shall receive any thing of the Lord.
8 A double minded man is unstable in all his ways.

9 Let the brother of low degree rejoice in that he is exalted:
10 But the rich, in that he is made low: because as the flower of the grass he shall pass away.