በዮርዳኖስ ወንዝ ተጥመቀ ማር 1:9

ለመካነ ራማ ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ምዕመናን በሙሉ እንኳን ለ2014 የጥምቀት በዓል በሰላም አደረሳችሁ::

ነገ ማክሰኛ ገሐድ ስለሆነ ይጾማል የፍስክ ነገር አይበላም::

በምትኩ ግን ረቡዕ ይበላል ይህ ሁልጊዜ ጥምቀት በዋዜማው ይጾማል ጥምቀት እለቱ ረቡእ ወይም ዓርብ ቢሆን ይበላል::

መካነ ራማ ቤተክርስቲያን