Thank you for your continued support.

በአዲስ መልክ የአባላት ምዝገባ ላይ ትብብራችሁን ላደረጋችሁልን በሙሉ በጣም እናመሰግናለን::

በተቀላጠፈ መንገድ ሥራችንን ለማጠናቀቅ እንዲረዳን የእናንተን ያላሰለሰ እገዛ ያስፈልጋል::

ስለዚህ በአዲስ መልክ እየመዘገብን ያለውን ፎርም እንድትሞሉ በትህትና እየጠየቅን አዲስ የምትሞሉም እሁድ ነገ አዘጋጀተን እንጠብቃችኃለን::

ለምታደርጉልን ትብብር የራማ ቅዱስ ገብርኤል ቦርድ በጣም ያመሰግናል::