የምስራች ጌታችው ዜና እረፍት

“የጌታ ፈቃድ ይሁን ብለን ዝም እልን” (ሐዋ 21፡14)

የረጅም ጊዜ የሳንሆዜ ነዋሪ የነበረችውና በሕግ ሙያ ተሰማርታ ሕብረተሰባችንን ስታገለግል የነበረችው እህታችን የወ/ሮ የምስራች (የሚ) ጌታቸውን ዜና እረፍት ስንገልጽላችሁ በከባድ ሐዘን ነው፡፡ የሚ በአደረባት ሕመም በህክምና ስትረዳ ቆይታ በትናንትናው እለት ከዚህ አለም ተለይታለች፡፡ የምስራች ቤተስቦች ነገ (ማክሰኞ) እና ረቡዕ ከቀኑ 2 PM እስከ ምሽቱ 8 PM በመካነ ራማ ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል መልከጸዴቅ አዳራሽ የሚገኙ ስለሆነ በቦታው ተገኝታችሁ እንድታጽናንዋቸው፡፡

Below is the funeral information of Yemiserach Getachew.

DATE: 11/10/2022

CHURCH SERVICE:

Family Community Church

478 Piercy Rd, San Jose, CA 95138

Time 9:30am on time

CEMETERY

Mission City Memorial Park, 420 N Winchester Blvd., Santa Clara, CA, 95050

Time: 12:00pm

RECEPTION:

Immediately after the Burial

Mekane Rama Melketsedek Hall

505 Coyote Rd,

San Jose, CA 95111

መካነ ራማ ቅዱስ ገብርኤልካቴድራል

ለቤተሰቦቻቸው መጽናናትን ይመኛል።  

እግዚአብሔር የእህታችንን የወይዘሮ የምስራችን ነፍስ በአጸደ ገነት ያኑርልን።